Main fundraiser photo

በሥርዓተ-አልበኞች ለተጎዱት ወገኖቻችን እንድረስላቸው

Tax deductible
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!    እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ግሎባል አላያንስ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

====================================================                      በሥርዓተ-አልበኞች ለተጎዱት ወገኖቻችን እንድረስላቸው

ሰሞኑን በአንዳንድ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ሃላፊነት በጎደለው ፅንፈኛ መልእክት እና ቅስቀሳ የተነሳሱ ሥርዓት-አልበኞች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያደረሱትን እጅግ አሰቃቂ በዘውግና በሃይማኖት ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋ ያንገበገባችሁ አገርና ወገን ወዳዶች፤ እንደተለመደው ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብና ለሞቱት፤ ለቆሰሉትና ከመኖሪያቸው ለተፈናቀሉት አስቸኳይ እርዳታ ለማድረስ በከፈተው በዚህ ዘመቻ በመሳተፍ አልኝታነታችሁን በተግባር እንድትገልፁ እንማፀናለን።


Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE)

Organizer

Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Organizer
Plano, TX
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe