Help Ethiopian victims in Ataye and West Wolega
በአጣዬና በምዕራብ ወለጋ ዞን በማንነታቸው ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን በመርዳት አለኝታነታችንን እናሳይ:: "ለወገን ደራሽ ወገን ነው"
Organizer
Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Organizer
Plano, TX
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.