Tamrat Desta family child support
Donation protected
ወንድማችን ድምፃዊ ታምራት ደስታ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በ21 አመት የሙያ አገልግሎቱ 4 አልበሞችና ከ9 በላይ ነጠላ ዜማዎችን ያበረከተ ሲሆን በቤተሰብ ህይወቱ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር::
ድምፃዊ ታምራት ደስታ በተወለደ በ39 አመቱ በድንገት ከቤቱ ወቶ በመቅረቱ ህልፈቱ የሁላችንንም ልብ የሰበረ ሆኗል::
በመሆኑ ይህንን GoFundMe አካውት ባለቤቱንና ልጆቹን ለመርዳት የተከፈተ በመሆኑ የታምራት አድናቂዎች ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ በመሳተፍ እንድንረዳቸው በትህትና እንጠይቃለን!
ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከ1971- 2010
እግዚአብሄር ነፍስህ በገነት ያኑርልን!

Organizer
Solo Keyboard
Organizer
Alexandria, VA