Organized by KIDAN ZE ETHIOPIA GLOBAL ALLIANCE

One Diaspora for one war victimized Family
አንድ ዲያስፖራ ለአንድ በጦርነት ለተጎዳ ቤተሰብ
One Diaspora for one war victimized Family
በአገራችን ኢትዮጲያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን አጥተናል :: ብዙዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በስደት በየመጠለያው ይገኛሉ። ትላንት አርሶ ለብዙሃን ያበሉ የነበሩ እጆች ዛሬ ለልመና ተዘርግተዋል። ህጻናት በረሃብ አንጀታቸው ታጥፎ ድረሱልን እያሉ ነው
አዛውንት በመጦሪያቸው ሰአት በየመጠለያው ወድቀው ይገኛሉ ።
ወገን እየተራበ ዝም ማለት በሰማይም በምድርም ያስጠይቃልና በቻልነው ለወገኖቻችን እንድረስ።
ኪዳን ዘ ኢትዮጲያ በአሜሪካ የተቆቆመ አትራፊ ያልሆነ የበጎ እድራጎት ድርጅት እርዳታው ለተጎጂ ቤተሰቦች ይደርስ ዘንድ የጎፈንድሚ አካውንት ከፍቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል::
ኪዳን ዘ ኢትዮጲያ ከ ጎፈንድሚው ጎን ለጎን “ አንድ ዲያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ ” በሚል ቀጥታ ከተጎጂው ቤተሰብ ጋር በማገናኘት መርዳት የሚችሉበትን መንገድ አመቻችቶል ::
ለወገን ደራሽ ወገን ነው::
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSePhNyoBp2K-PJASNjvJsUD8HsPcvYsxWAUhJUcwY1PrGgA1w/viewform?usp=sf_link
ማሳሰቢያ፤ እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ቲፕ መክፈል አይኖርብዎትም። ጎፈንድሚ ሰርቪስ ከሚለው ስር የሚያዩትን አስራ ሁለት ነጥብ አምስት ፐርሰንት የሚለውን ወደ ዜሮ ፐርሰንት መቀየር ይኖርብዎታል።

- A
- T
- S
71 supporters