Atlanta St Michael collecte des fonds

በእንተ ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
በውጭው ዓለም ያሉ ወጣቶች ታሪካቸውንና ኃይማኖታቸውን እንዲአውቁና በሥነ ምግባር የታነጹ ይሆኑ ዘንድ የአትላንታ መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ኪዳነ ምሕረት የወጣቶች የስልጠና ማዕከልና የአብነት ትምህርት ቤት ለማቋቋም ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።በመሆኑም ይህንን ዓላማ ከግብ ለማድረስ እና የቤተ ክርስትያኑን እዳ ላማቃለል ይረዳን ዘንድ ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 16 (ከjune17-june23) ባዘጋጀነው የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በተከፈተው የጎ ፈንድ ሚ አካውንት አቅምዎ ዩፈቀደውን እንዲረዱን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
This go fund me was created to raise money for the Atlanta Mekane Selam Saint Michael and Kidane Mehiret Church. This church is a pillar of the community. Over the years it has teach the people the word of God. We recently purchased a new church in order for the youth to learn the sacraments and beliefs of the orthodox church. We need your help to continue teaching the youth. Any donation is appreciated. May God bless you all.
- R
- M
- A
143 soutiens