Help to Buy Historic Church in Oslo
Donation protected
Fund raising to Ethiopian Orthodox Tewahido Church Oslo, Norway
Address : Kirkevien 84, 0364,
Oslo, Norway
Mobile : +4799479730
http://www.eotcnor.no/
****ማሳሰቢያ*****
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
«የሚያገለግልም ቢሆን እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል» (1ጴጥ 4:11)
ለሽያጭ የወጣው ሕንፃ እጩ ገዥዎች የመጨረሻ የሚጎበኙበት ቀን ዛሬ ኦክቶበር 31 ጫረታ የሚጀመረው ደግሞ ነገ ኖቬምበር 1 ቀን እንደነበር መግለጻችን ይታወሳል:: ይሁንና ዛሬ ኦክቶበር 31 ቀን ከሰዓት በኋላ ከደላላው አዲስ መልእክት ደርሶናል:: በመሆኑም የመጨረሻ ጉብኝት ኖቬምበር 1 ቀን ከ16 እስከ 17 ሰዓት ተኩል ይደረግና ጫረታው ኖቬምበር 6 ቀን በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ታውቋል:: ይህን አጋጣሚ በመጠቀም የሕንፃ አሠሪ ኮሚቴና የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ የጀመርነውን ዝግጅት አጠናክረን እንደምንቀጥል ስንገልጽላችሁ በእናንተን ሁሉ ታሪካዊ ትብብር በመተማመን ነው!
እስካሁን ላደራጋችሁት አኩሪ ሥራ እግዚአብሔር ይስጥልን! ምስጋናችንም እጅግ የላቀ ነው!
«የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል። እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን» (ነህ 2:20)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በኖርዌይ የቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ
**********************************************************
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ጥሪ!
ይህንን በመደገፍዎ ኢትዮጵያ ሃይማኖትን ፣ቅርስን እና ታሪክን በአውሮፓ ምድር እንድትተክል በመርዳት እራስዎን የሂደቱ አካል አደረጉ ማለት ነው።
በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በ1900 ዓም የተገነባ እና ጥንታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በ1990ዎቹ በሚገባ የታደሰ በ730 ካሬ ላይ የሰፈረ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለመግዛት ከፍተኛ ርብርብ ላይ ነች።ጨረታው ዕሮብ (Nov 1) ይደረጋል። ይህንን በመደገፍዎ ኢትዮጵያ ሃይማኖትን ፣ቅርስን እና ታሪክን በአውሮፓ ምድር እንድትተክል በመርዳት እራስዎን የሂደቱ አካል አደረጉ ማለት ነው።
በኖርዌይ ኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይመልከቱ
http://www.eotcnor.no/የሕንፃ-ኮሚቴ/ያግኙን
I Faderens, Sønnens og Helligåndens navn Amen
Vi har i flere år satset på å skaffe oss passende bygg til gudstjenester, søndagsskole, veiledning, leksehjelp, fest, samlinger, døp, møter og seminarer. Denne uken (uke 42) har vi fått en sjelden mulighet til å kjøpe Gamlebyen menighetshus, som er satt ut til salgs. Ansvarlige i vår menighet har vært på visning, og anser lokalene I Gamlebyen menighetshus som egnet for vår kirke.
Vi vil gjerne kjøpe Gamlebyen menighetshus. I den forbindelse setter vi nå i gang denne innsamlingskampanjen. Vi ber om deg eller dere om hjelp. All hjelp mottas med takknemlighet og ydmykhet.
Kontakt: 99479730/91139611
Med vennlig hilsen!
Biskop Hiryakos
Leder for den etiopiske ortodokse kirken i Norge St.Gabriel og Abune Teklehaymanot kirke
Assistant Biskop for etiopiske ortodokse kirker i Europa

Organizer
OrthodoxTewhado Oslo
Organizer
Oslo, 3