
Let us help our Amhara brothers.
Donation protected
This Gofundme account is opened to help the people of Amhara, specially with Covid 19 testing tools such as Gloves.
Please donate now before we close it.
ውድ የአማራ ልጆች እንደምን አላችሁልን? በሃገር ቤት የሚገኘውን ወገናችን እራሱን ከኮሮና ወረርሽኝ እንዲከላከል ይሄን የገንዘብ ማሰባሰብ ተግባር ጀምረናል ። ዓላማችን በአማራ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት አቅማችን የፈቀደውን ያህል የህክምና ቁሳቁስ ገዝቶ በአስቸኳይ መላክ ነው ። ስለሆነም በመላው ዓለም የምትኖሩ ውድ የአማራ ልጆች ይሄን ዘመቻ እንድትቀላቀሉ በአክብሮት ጥሪአችን እናስተላልፋለን ።
Organizer
Lulseged Welde
Organizer
Las Vegas, NV