
ጉርሱም ከተማ ንብረታቸው የወደመባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የሚረዳ
Donation protected
በቅርቡ በተከሰተው ግርግር በኦሮሚያ ክልል፣ በምስራቅ ሐረርጌ የምትገኘው የጉርሱም ከተማ በቅርብ ታሪኳ ታይቶ የማይታወቅ ውድመት ደርሶባታል። የከተማዋ ተወላጆች ተወልደው ባደጉበት፣ ንብረታቸውን አውድመዋቸው በአንድ ጀንበር ወደ ድህነት መንደር ወርደዋል። ይህ የከተማችንን አብሮነትና ፍቅር የማይወክል ክፉ ድርጊት እጅጉን ያሳዘነን፣ ልባችንን የሰበረ ድርጊት ነው። ተጎጂዎች የኛ ጓደኞችና አብሯደጎች፣ ጉርሱሜዎች፣ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ከደረሰባቸው ውድመት እንዲያገግሙ፣ የምንችለውን በማድረግ አለኝታነታችንን እናሳያቸው። እግዚአብሔር ያክብርልን።
My birthplace, Gursum town, is located in Eastern Haraghe zone of Oromia region in Ethiopia. It has suffered huge destraction, unheard of in its long history. Many residents lost their property in the aftermath of a protest meant to mourn the death of a renowned artist. People with good economic status became poor within a day. We are heartbroken by the loss. We believe that this horrendous action represents no ethnicity or religion. We aim at raising fund and support the victims of the violence. Thank you so much.
Organizer
Begetafikir Betru
Organizer
Manassas, VA