Main fundraiser photo

SUPPORT HEAVEN TV And HEAVEN EMBASSY INTERNATIONAL

Donation protected
እግዚአብሄር በላዩ ላይ ባስቀመጠው የነብይነት ጸጋ ብዙዎችን እየደረሰ እና የብዙ ሰዎችን ህይወት ለመቀየር እየተጠቀመበት ያለው ነብይ ሚራክል አገልግሎቱን ላልዳኑ ሰዎች፣ ለሚልዮኖች ተደራሽ ለማድረግና ብዙዎች በእግዚአብሄር መንግስት እውነት ለመድረስ አጥቢያ መገንባት እና የቲቪ አገልግሎት ለመጀመር ያሰበ ሲሆን እርስዎም በዚህ የእግዚአብሄር መንግስት ስራ ላይ የድርሻዎን ሀላፊነት እንዲወጡ ይህ የgofundme የተዘጋጀ እንደሆነ እንገልጻለን። ወደውና ፈቅደው ለሚያደርጉት የትኛውም ነገር ሁሉ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ፍሬያማ እንዲያደርጋችሁ ጸሎታችን ነው።
በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ። 1 ቆሮንጦስ 9:23።


እግዚአብሔር አብ ልዕሊኡ ብዘንበሮ ናይ ነብይነት ፀጋ ንብዙሓት ንሞብጻሕን ህይወት ብዙሓት ንምልዋጥን እናተጠቐመሉን ዘሎ ነብይ ሚራክል ተካ አገልግሎቱ ናይ ዘይደሓኑን ሚልዬናት አመንትን ንምብጻሕን ከምኡ'ውን ፍልጠት መንግሰቲ አምላኽ ናብ ብዙሓት ንምብጻሕን ናይ ተሌቪዥን አገልግሎት ንምጅማር ራእይ ሒዙ ስለዘሎ: አብዚ ዕዮ መንግስቲ አምላኽ ንክትሳተፉ እዚ GO FUND ME ከም እተዳለወ ነበስር።
ፈቲኹምን ፈቒድኩምን ንእትገብርዎ
ኩሉ ሰናይ ነገር ጎይታ የሱስ ብነገር ኩሉ አሳልጦ ንክህበኩም ፀሎትና እዩ።
1ይ ቆረንቶስ 9 (1 Corinthians)
23፤ እዚ ዂሉ ምእንቲ ወንጌል፡ ንርእሰይውን ካብኡ ኽካፈል ኢለ እየ ዝገበሮ ዘሎኹ።

Prophet Miracle Teka has been reaching many souls with the prophetic anointing that God has put on his life. God has been using the prophet to change the lives of both believers and non-believers. The Heaven Embassy Church, where the prophet serves, envisions owning a church building and launching a TV program to impact many souls with the Gospel of Jesus Christ. The Gofundme account lets you to support and promote God’s kingdom with us. It is our prayer that the Lord Jesus Christ makes you fruitful in everything for the things you do voluntarily.
“I do all this for the sake of the gospel that I may share in its blessings.” 1 Corinthians 9:23.
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $150
    • 1 yr
  • Sirgut Aberra
    • $100
    • 3 yrs
  • Genet Midakso
    • $250
    • 3 yrs
  • Anonymous
    • $100
    • 3 yrs
  • Sintayhu Aragaw
    • $200
    • 3 yrs
Donate

Organizer

Nyat Alem
Organizer
Scarborough , ON
  • Faith

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee