
ፈለገ አምሳል የመረዳደጃ ማህበር
Donation protected
እንደምናውቀው በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው የዘር መከፋፈል ችግር በሃይማኖታቸውና በዘር ማንነታቸው እየተለዩ በግፍ በመገደል ላሉ ወገኖቻችን እናት፣ አባት፣ ወንድምና እህቶቻቸውን ላጡ ከቤት ንብረታቸው እንዲሁም ከትውልድ ቀያቸው እየተፈናቀሉ በገዛ ሀገራቸው ላይ ባይተዋርና ስደተኛ ለሆኑ ወገኖቻችን በቻልነው አቅም ቢያንስ ከቀስትና ከሜንጫ የተረፉትን እራብ እንዳይገላቸው በወገናዊ እኛነታችን እንደርስላቸው ዘንድ በቅን አሳቢ ወንድምና እህቶች ጥያቄ የተዘጋጀ የእርዳታ ጥሪ።
Organizer
Aster Abebe
Organizer
Snellville, GA