![Main fundraiser photo](https://images.gofundme.com/pe1PA_AKv6TNZpd9KRnWbgIeTyI=/720x405/https://d2g8igdw686xgo.cloudfront.net/70851649_1675320525949982_r.jpeg)
ለእህታችን ትግስት ጥሩነህ የህክምና ወጪ ለመሸፈን የተዘጋጀ !!!
Donation protected
ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖች ከዚህ በፊት እንደምታውቁት እህታችን ትግስት ጥሩነህ በደረሰባት የኩላሊት እና የሽንት ቧንቧ ህመም ስትሰቃይ እንደ ነበር ይታወቃል ሆኖም ከዚህ በፊት ለህክምና ተጠይቃ የነበረው ከ50 000 ዶላር በላይ ነበር ይሁንና ገንዘቡን የተገኘው በቂ ስላል ነበር ህክምናውን ሙሉ ለሙሉ ሳይጠናቀቅ ቀርቷል በእናንተ ድጋፍ እና እገዛ የግራ ኩላሊቷን አትርፋችሁላት ያለ ትቦ ሽንቷን መሽናት ጀምራለች ይሁንእና በአሁን ሰአት አንደኛው ኩላሊቷ ባለመውጣቱ እና ኢንፌክሽኑ በተደጋጋሚ ያለ እረፍት በመከሰቱ በአስቸኳይ ተመልሳ መታከም እና አንደኛው ኩላሊቷ መወገድ እንዳለበት በዶክተሯ ተነግሯታል እና ከዚህ በፊት ያሳየናትን አብሮነት ለእሷም ለሁለቱም ልጆቿ ስንል አብሮነታችንን እናሳያት ::
እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቹ !!!
Organizer
Natnael Worku
Organizer
Lynnwood, WA