“ለወገን ደራሽ ወገን ነው!”
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በሂውስተን ግብረኃይል ለኢትዮጵያ COVID-19 መከላከያ እና ለተቸገሩ መደጎሚያ የተዘጋጀ
የተከበራችሁ በመላው ሂውስተን ቴክሳስ እና አካባቢዋ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ
ኢትዮጵውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ወገኖቻችን፣ በሙሉ
በአሁኑ ወቅት ዓለምን እያስጨነቀ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ወገኖቻችንን በረሀብ አለንጋ እየገረፈ፣ የጤና ባለሙያዎቻችንንና ሕዝባችንን እየቀጠፈ ይገኛል።ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ስጋትንም ደቅኗል፡፡
የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር በሀገራችንም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ የተገደበ በመሆኑ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ከፍተኛ የገንዘብና ሰብዓዊ ድጋፎች ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ የበሽታ ስርጭት ከፍተኛ ዕልቂት ከማስከተሉ በፊት የገንዘብ፣ ድጋፍ እንድናደርግ በሰሜን
አሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሀገራዊ ጥሪ አቀርቦልናል።
ስለዚህ አምጣ ለወለደችን፣ በሌለ አቅሟ አሳድጋና አስተምራ አሁን ላለንበት ደረጃ ላደረሰች እናት ሀገራችን፣ ለኢትዮጵያ ጥሪ ምላሽ ለመስጠትና የወገኖቻችንን ሕይወት ለመታደግ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት የገንዘብ እርዳታ በማድረግ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ።
ወገኖቻችን የከፋ ጉዳት ሳያጋጥማቸው ዛሬ እንድንደርስላቸው የሁላችሁም ድጋፍና ርብርብ ያስፈለጋል፡፡
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ቲፕ ሳይጨምሩ
እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ
በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
===================================
Ethiopians living in and around Houston, Texas
All Ethiopians and friends of Ethiopia
The Coronavirus, which is currently plaguing the world, is also a major social and economic threat to our country. Millions of our people are in desperate need of financial, and human resources to control the spread of the virus.
The US Ethiopian Embassy in Washington, DC has begun mobilizing financial support under the auspices of the US Embassy's Task Force in response to a call by the government to reduce COVID-19's risk of social and
economic crisis in Ethiopia. We invite Ethiopians and friends of Ethiopia to support our attempt to combat the spread of this deadly virus.
We need the support and efforts of all of you TODAY to save the Ethiopian people
before it is too late.

Organizer
Houston Task-force
Organizer
Richmond, TX
Better family health and relationship services
Beneficiary