Main fundraiser photo

Fano Media ለመመስረት ታሪካዊ ሀላፊነት ይወጡ

Donation protected
ፋኖ የብዙሃን መገናኛ FANO MEDIA HOUSE ፦ በማቁዋቁዋም በሀገር ውስጥና በውጭው አለም ለሚኖረው ህዝባችን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ ለከተማ ነዋሪወችና ለአርሶ አደሩ እውነተኛ፣ወቅታዊ፣አስፈላጊ መረጃወችን በማቅረብ ህዝባችን ጠላቶቹንና የጠላቶቹንም አውዳሚ፣ድብቅና ቀጣይነት ያለው እስትራቴጃቸውን በማሳወቅ የተመሳሰለ አስተሳሰብና ወኔ የተላበሰ ለትግልም በአንድነት የሚነሳ ህዝብ የመፍጠር ታሪካዊና ሙያዊ ተልእኮ ያነገበ በአማራ የፖለቲካና አካዳሚክ ሙህራን የሚመራ ህዝቡም የሚዲያውን ተግባርና የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው መሆኑን በመገንዘብ መላው የአማራ ህዝብና የአማራ ወገኖች በገንዘብ፣ በእውቀትና በቁሳቁስ የነቃ ተሳትፎ እንድታደርጉ ታላቅ ጥሪ ቀርቦላችኋል።
ድልና ነፃነት ለተበደለው ህዝባችን፤
Fano Media House calls for national support to launch a media network that will propel a massive Amhara force to secure freedom, equality, and justice in Ethiopia. To advance mass communication through radio and TV broadcasting, we need the collective participation of all interested people, especially Amharas, in donating money and equipment and sharing expertise.

We always stand for the truth to safeguard our people.
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Advent Amhara Worldwide Movement
    Organizer
    Houston, TX

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee