media equipment
Donation protected
Who this will help
ወድ የ Tolosa Ethiopia Media አድማጭ ወገኖቼ እናንተን ማስቸገር እየከበደኝ ላስቸግራችሁ ነው 6 ወር ሙሉ YouTube ላይ ምንም አይነት የገቢ ምንጭ እንዳይኖረን በማድረግና በፋይናስ አዳክመው እኛን ለማበርከክ እየተደረገ ያለውን ሙከራ እያያችሁ ነው እጅ አንሰጥም በእልህና በቁጭት ያለምንም ፋይናስ የህዝብ ድምፅ በመሆን በተግባር አሳይተናል. ግፍ የወለደው ትውልድ በእናት ሀገር ኢትዮጵያ ፍቅር በሰንደቃላማ ክብር በነደደው በአቋማችን ጸንተን ለንጽሃን ኢትዮጵያውያን የአቅማችንን አስተዋጽዖ እያደረገን ነው በተለይ በማንነታቸው ለሚገደሉና ለተፈናቀሉ ቅድምያ በመስጠት በግፍ ለታሰሩት ኢትዮጵያውያን ድምፅ አልባ ለሆኑ በተሰቦች ወዘተ ድምፅ በመሆን በተግባር እያሳየን እና ተስፋ ሳንቆርጥ መረጃን ለህዝቡ አስቀድመን በማሳወቅ የአቅማችንን እየሰራን ነው የብልፅግና መንግስት ካሰብኩት በላይ አድካሚ እና ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል ተስፋ ስንቆርጥ የህሊና ግዴታ በመወጣት እየተወጣን ለዛሬዋ ቀን ደርሰናል የግፍ የወለደው ትውልድ የ Tolosa Ethiopia media ደጋፈዋቻችን አሁን ላይ ከጎናችን እንድትቆሙ በአክብሮት ጥሪ አቀርባለሁ የአቅማችሁን አግዙን አቅም የለላችሁ ደጋፊዎች ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን በተግባር አሳዩን። Tolosa Ethiopia media
Tolosa Go Fund Me: We will like presenting matters of urgency to update and save our people from tyranny at this critical time, we are forced to seek help and support from our Ethiopian friends and family.
As you know, we tried our best to get uptodate information for the past 10 years.
Let us be a voice to save our people and our country from the dictators.
Looking forward to your kind support and cooperation to set up alternative way of diseminating urgent messages to the people on time.
Tolosa Ethiopia Media.
Kind Regards.
Why I'm fundraising

The impact of your support

Organizer
Tolosa Ibsa
Organizer
England