Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to displaced Amharas who have started dying of starvation.
የቀድሞው ሀገር መጋቢ የአማራ ገበሬ ሰ ሰራሽ በሆነ መልኩ ተገፍቶ ረሀብተኛ ሆኗልና በምንችለው ሁሉ እንድረስለት! በአንድ ድምጽ "እኔም ለወገኔ!" ብለን ከሞት እንታደጋቸው።
የአማራ ወገኖቻችንን አስቸኳይ የምግብ እና መሰል ድጋፍ ለማድረግ በመጭው እሁድ መጋቢት 10 2015 ዓ/ም (March 18, 2023) “እኔም ለወገኔ!” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባቢያ ለማድረግ ተዘጋጅተናል፤ ለወዳጅ ዘመድዎ ይህን በማሳወቅ እንዲያግዙ በታላቅ አክብሮት በእግዜአብሔር ስም እንጠይቅዎታለን።
Organizer
Moresh Wegenie Amara Organization Inc
Beneficiary
