የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የተጎዱ ወገኖቻችንን እንርዳ
Tax deductible
ከኹሉ አስቀድሞ እንኳን ለጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም፣ የአንድነት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
የዘንድሮው የልደት በዓልን ኢትዮጵያ ልጆቿን ጠርታለች። እንግዲህ እኛም እንጀራችንን በማካፈል መለኮታዊ ልግስናውን እንወርስ ዘንድ ተጠርተናል። የዛሬው የዳዊት ከተማ የምሥራችም እውነተኛ ተቋዳሾች እንሆናለን። ካለን እያከፈልን በዓሉን አንድ ቤተሰብ ይዘን የልደት ራታችሁን አንደ ቤተሰብ መመገቢያ እየለገሰን ከበዓሉ ረድኤት እና በረከት እንካፈል። በዓሉ የሰላም የፍቅር የበረከት የስጦታ ይሁንልን!!
Organizer
EOTC Archdiocese of New York
Organizer
New York, NY
Archidiocese of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in The
Beneficiary