Main fundraiser photo

ሕንፃ ቤተክርስትያን ዕዳ ክፍያ

Donation protected
የሳክራሚንቶ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን:ላለፉት ዓመታት በብዙ:እንግልት :በኪራይ በትውስት:ስንገለገል:ቆይተን:በምዕመናኑ እርዳታ:አነስተኛ ቤተ ክርስቲያን ገዝተን እየተገለገልን :ሳለ አነስተኛ በመሆኑ የተሟላ አገልግሎት:ለመስጠት በመቸገራችን:እነሆ አሁን አሁን በመገልገል ላይ ያለውን:ታላቅ ቤተ ክርስቲያን ገዛን:እግዚአብሔር ይመስገን:ዘወትር ኪዳን ሰርክ ጸሎት የማይታጎልበት:ቤተ ክርስቲያን ነው:ይሁንና :የተገዛበት: እዳው እዲሁም:የውስጥም:የውጭም አጠቃላይ ሙሉ እደሳ የሚያስፈልገው በመሆኑ:ሕዝበ:ክርስቲያን :በሙሉ አቅማችሁ የፈቀደውን እድታግዙን በእግዚአብሔር ስም:በቅድስት ድንግል ማርያም በመልአኩ በቅዱስ ሚካኤል ስም:እንጠይቃለን::
Donate

Donations 

  • Kefa group ኤፍታህ( ወለተማርም)
    • $100
    • 7 mos
  • Fetsum Habte
    • $100
    • 7 mos
  • Estgenet Mekonnen
    • $50
    • 7 mos
  • ፈትለ ማርያም ኬፋ ጉሩፕ
    • $100
    • 8 mos
  • ጽገ ማርያም እና ወልደመድህን(ፋልሞን) ኬፋ ግሩፕ
    • $100
    • 8 mos
Donate

Organizer

ABA GEBREMICHAEL
Organizer
Sacramento, CA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee