ለቀብር ማስፈፀሚያ
Donation protected
I am Woineshet Woldegebriel a wife of Abera Gebre. my husband, passed away yesterday, October 13, at 7:30 PM without any pain. Mr. Abera had good manners and God-fearing who loved his family and people. Like the good cooperation we have done in the past, we make our calls on behalf of the family to cover the expenses of the funeral system. God bless us for the goodness you do!!
Wineshet Woldeggiel (Wife)
በሜሪላንድ ግዛት በስሊቨር ስፕሪንግ ይኖር የነበረ ኢትዬጲያዊ ውድ ወንድማችን አቶ አበራ ገብሬ ትላንት ኦክቶበር 13 ከምሽቱ 7:30 PM ያለ አንዳች የህመም ስሜት ሳይኖረው ድንገት ህይዎቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል:: ወንድማችን ጥሩ ስነ ምግባርና ፈሪሀ እግዚአብሔር የነበረው ቤተሰቦችንና ወገኑን የሚወድ የሁለት ልጆች አባት ነበር:: ከዚህ በፊት እንደምናደርገው መልካም ትብብር ሁሉ የቀብር ስርዓቱን ማስፈጸሚያ ወጭውን ለመሸፈን ሁላችንም አብረናቸው ከጎናቸው እንድንቆም በመላ ቤተስቡ ስም ወገናዊ ጥሪዬችን እናቀርባለን:: ስለምታደርጉት በጎነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!
ወይንሸት ወልደግብርኤል (ባለቤቱ)
Organizer
Woineshet Woldegebriel
Organizer
Silver Spring, MD