Main fundraiser photo

Help Zemari Deacon Hailu Mengestie

Donation protected
Once again We ask for your prayers and financial help for Zemari Deacon Hailu Mengestie

በመላው አለም ላላችሁ ወገኖቼ ሁሉ ዲያቆን ኃይሉ መንግስቴ እባላለሁ ከአገልግሎት መልስ በደረሰብኝ የመኪና መገልበጥ አደጋ ምክንያት በተደጋጋሚ የጀርባ ሰርጀሪ ተደርጎልኛል በጉልበቴም ላይ በተመሳሳይ ሰርጀሪ ተሰርቶልኛል አሁንም የክሮኒክ ነርቭ ታካሚ ነኝ
በጀርባዬ ውስጥ የስፓይናል ኮርድ ሲዩምሌተር በንቅለ ተከላ ገብቶልኛል በፓወር ባንክቻርጅ በማድረግ በጎኔ ውስጥ በተቀመጠ ሚኒ ጄኔሬተር ከአንድ አመት በፊትም የምርፊን ማሥቀመጫ ሞርፊን ፓምፕ በሆዴ ውስጥ ተቀምጦ በካቲተር ወደ ስፓይናል ኮርድ በአውቶማቲክ በመርጨት ሲያልቅ በቱርክ ኢስታምቡል በማሥሞላት ለተወሰነ ጊዜ እየቆየ ህመሙ ቢያሥቸግረኝም እሰሰካሁን ተስፋ አልቆረጥኩም አሁንም የጀርባ የመካከለኛው ክፍል ሉምባር እስከ ቶራሲክ ድረስ በአርቲፊሻል አጥንት በሰርጀሪ መቀየር አለበት ተብያለሁ እስካሁን ከጎኔ የሆናችሁ በመላው አለም ያላችሁ ወገኖቼ አትረሱኝ እናቴም በከባድ የልብ ህመም ትሰቃያለች አሷንም የማሣክመው እኔው ነኝ አግዙኝ በዚህ ጎፈንድሜ ተረባረቡልኝ እያልኩኝ በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ በእኔ የደረሰ አይደርስባችሁ።
"For all my brothers and sisters all over the world, I am Deacon Hailu Mengiesti. Upon my return from a church service, I had a car accident that caused me to have multiple surgeries. I currently have a spinal cord stimulator that is placed in my back and whose batteries need to be re-filled continuously and I have been informed that I need to have additional surgery on my spinal cord and with the financial constraints that I have now, this is beyond my capacity. My mom also has heart disease and I am the one who is currently supporting her. With this fundraising, I ask everyone that to help me and I pray to God that he protects you and your loved ones from situations like mine. "

በባንክ መርዳት የምትፈልጉ ( For direct deposit in local banks in Ethiopia)
በአቢሲኒያ ባንክ (Abyssinia Bank)
54442025
ሀይሉ መንግስቴ
ወይም
1000110787263
በንግድ ባንክ ( Commmercial Bank of Ethiopia)
Hailu Mengestie
ብላችሁ አግዙኝ ስልክ
0920587821
0911661083
❤❤❤በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤"

"Remind me in your prayers"







Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $10
    • 5 d
  • Anonymous
    • $20
    • 12 d
  • Anonymous
    • $100
    • 1 mo
  • Anonymous
    • $50
    • 1 mo
  • Mahlet Gezai
    • $30
    • 1 mo
Donate

Organizer

BIRUK ABATE
Organizer
Austin, TX

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee