የሰብዓዊ እርዳታ ጥሪ ለአማራ ህዝብ ህልውና ሲሉ ለተዋደቁ ወገኖች!
Tax deductible
የሰብዓዊ እርዳታ ጥሪ ለአማራ ህዝብ ህልውና ሲሉ ለተዋደቁ ወገኖችና ቤተሰቦቻቸው!
በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ፣ ማፈናቀል፣የግፍ ወረራ፣ የስነ-ልቡና ጥቃት፣ በኢኮኖሚ የማድቀቅ እንዲሁም የማህበራዊና ባህላዊ የጅምላ ጥቃት በርካታ ህጻናት አባትና እናት አልባ ሆነዋል፤በርካታ እናቶች የትዳር አጋራቸውን አጥተዋል፤ እንዲሁም በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ስለሆነም የአማራ ተወላጆችና መላው ኢትዮጵያዊያን ጉዳት ለደረሰባቸው፣ ወላጆቻቸው ለሞቱባቸው ህፃናት እና የትዳር አጋሮቻቸውን ላጡ ሴቶችና እናቶች ድጋፍ የማድረግ ሞራላዊና ወገናዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ይህ ወሳኝ ህዝባዊ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። ሁላችንም የድርሻችንን በማበርከት ታሪካዊ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!
Humanitarian Call to Those Who sacrificed for the Survival of Amhara!
Due to the ongoing massacre, displacement, aggression, structural and systemic psychological abuse, economic collapse, and social and cultural violence by the anti-Amhara forces, many children have been orphaned, many women have lost their partners, and many heroes have been injured and disabled. Therefore, this crucial public call is made to the people of Amhara and all Ethiopians to support the victims of the war, orphans, widows, and mothers. Let us all do our part and fulfill our moral and historical obligation!!

Fundraising team (4)
Abraham Melesse
Organizer
Centennial, CO
Wonfel Aid Inc
Beneficiary
Abraraw Lehuluante
Team member
Abubeker Yimam
Team member
Amha Misganaw
Team member