የእህታችን ቀለሟ ሙላት አስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ እንርዳ
Donation protected
የተከበራችሁ ውድ የሀበሻ ቤተሰብ
ሰላምና ጤና ለሁላችሁም በያላችሁበት ይድረሳችሁ
ወጣት ቀለሟ ሙላት የተባለች ኢትዮጵያዊ እህታችን በጠና ታማ እንግሊዝ ማንችስተር ARDEN COURT CARE CENTER CARE HOME 76 HALF EDGE LANE ECCLES MANCHESTER በህክምና ስትረዳ ቆይታ ህይወቷ 09/09/2019 ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች።
ይህች እህታችን በምትኖርበት ከተማ ምንም አይነት ወዳጅ ዘመድ ስለሌላት አስክሬኗን ወደ ቤተሰቦቿ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ በልዑል እግዝያብሄር ስም ቅን ትብብራችሁን እንጠይቃለን።
Ladies and gentlemen I'm greeting all the Habesha society the young lady the name of Kelemua Mulat she is from Ethiopia like others fellow people in United Kingdom in Manchester but Kelemuas she was suffer with breast cancer and the cancer is terminal and she was in hospice for a while in Arden Court Care home Half Edge Lane Eccles Manchester she was passed away on September 9/2019 .

Organizer
Yonas Gebremedehein
Organizer
England