Ethiopia is calling!
Donation protected
As we all know, the Coronavirus pandemic continues to be an unprecedented challenge to the world as a whole. The virus has infected more than 7 million people and killed more than 400,000 in a relatively short amount of time. In Ethiopia, confirmed cases are alarmingly increasing and could soon reach to a devastating level. In light of this grave danger, volunteer Ethiopians representing all religious groups, community organizations and business entities in Arizona have organized the Arizona Chapter of COVID-19 Task Force for Ethiopia. This task force is working in coordination with the Ethiopian Consulate Office in Los Angeles, CA, with the purpose of raising money and resources that can be used to prevent, detect, and mitigate the grim health, humanitarian and socio-economic crises of the pandemic in Ethiopia.
Undoubtedly, a significant amount of money is needed for these goals. We strongly believe your financial help will play a significant role to protect our vulnerable people of Ethiopia, and your generosity during this disaster is needed more than ever to avert the potential loss of many lives. Your donation is crucial and it will be put into work without any delay, in acts such as providing healthcare access for those in great need, providing personal protective equipment (PPE) for the health care workers who are selflessly putting themselves into harm's way to save others, besides the broader goals mentioned above.
Money raised with this campaign will directly be withdrawn to the bank account of the Ethiopian Community Association in Arizona (ECAA), a 501(c)(3) nonprofit organization, by Mr. Tefaye Kassahun, who is ECAA's Treasurer and Board Member. ECAA will directly work with the Ethiopian Consulate Office in Los Angeles to transfer funds for helping the Ethiopian people in their dire needs mentioned above. Similar to our cause, the Consulate Office is working with Ethiopians and Ethio-Americans in more than 10 cities in the Western US.
Please help us save lives in Ethiopia. Regardless of the amount of your donation, your generosity and true humanity is unparalleled, because you are doing something for those who can do nothing to you.
Thank you for your kindness!
The Arizona Task Force for Ethiopia COVID-19 Response Fund
እኔም ለወገኔ
መላውን ዓለም እያስጨነቀ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያም መከሰቱ ይታወቃል። በጠቅላላው ከ7 ሚሊዮን በላይ በክሎ ከ400 ሺህ በላይ ሕዝብ በጥቂት ጊዜ የገደለውን ይህን ወረርሽኝ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመከላከል እና የሚያስከትለውን ከፍተኛ የጤና፣ የሰብዓዊ፣ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳት ለመቀነስ ብሔራዊ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ የበሽታውን መስፋፋት ለመከላከል እና ጉዳቱን ለመቀነስ እንዲያስችል ከመላው ዓለም እና ከሀገር ውስጥ የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። ይህን ታሳቢ በማድረግ በምንኖርበት ስቴት ሁሉንም የአሪዞና የእምነት ተቋማት፣ የኮሚኒቲ ማኅበራት እና የንግድ ድርጅቶች በሚያካትት መልኩ የተሰባሰብን ኢትዮጵያውያን በጎ ፈቃደኞች የአሪዞና ቻፕተርን መሥርተን እየሠራን እንገኛለን።
ይህ የአሪዞና ግብረ ኃይል በሎስ አንጀለስ ከተማ ካሊፎርኒያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ጋር በቅርብ በመቀናጀት እየሠራ ይገኛል። ዓላማ አድርጎ የተነሳው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ከመጠበቅ ባሻገር በሀገራችን አደጋ ያንዣበበት ወገናችን ላይ በሽታው ሊያስከትል የሚችለውን አስከፊ ጉዳት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት በገንዘብ እና በቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያግዙ ማድረግ ነው። እርስዎም ይህንን ዓላማ በመደገፍ ለሀገርዎ እና ለወገንዎ እንዲደርሱለት በትሕትና እንጠይቅዎታለን።
ከከበረ ምሥጋና ጋር!
ለኢትዮጵያ COVID-19 ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረ ኃይል በአሪዞና
ማሳሰቢያ!!!! እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ። ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ሞልተው የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።

Fundraising team: AZ Task Force for Ethiopia COVID-19 Response Fund (4)
Beeletsega Yeneneh
Organizer
Glendale, AZ
Tesfaye Kassahun
Beneficiary
Genet Ejigu
Team member
Getu Taye
Team member
Tadesse Habetyes
Team member