Ethiopian Media Services Annual Fundraising
Donation protected
EMS ለመቀጠል ድጋፋችሁን ይሻል!
EMS በከፍተኛ መሠናክል፣ እጅግ ፈታኝ በሆነ ጉዞ ወራትን ተሻግሯል። በኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ውስጥ በሚዲያ ዘርፍ የነበረንን ሚና ለሃገራዊ ሃላፊነትና ፕሮፌሽናሊዝም ለማዋል በከፍተኛ ፍላጎት እና ተስፋ ተነስተን እየሰራን እንገኛለን። በዚህ አዲስ የጎፈንድሚ አካውንት ድጋፋችሁን እንሻለን። ኢትዮጵያዊነትን እኩልነትን፣እና የሕግ የበላይነትን የሚያቀነቅን ሃገራዊ ሚዲያ ተጠናክሮ እንዲወጣ እና በሳተላይትም ሕዝባችን ዘንድ እንዲደርስ ዘንድ ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።
ኢትዮጵያዊነትን እናስቀድማለን! ዕውነትን እንዘግባለን!
የኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ (EMS)
Washington DC-based independent public media "Ethiopian Media Services is a publicly funded television station broadcasting 24 hours of news, analysis, and entertainment programs to a wider Ethiopian audience across the globe. Ethiopia, a country with a population of close to 120 million people, Ethiopian Media Services will continue its relentless efforts to produce and broadcast quality programs covering a wide range of issues to its listeners in Ethiopia and the globe. Your donation makes this happen. Thanks for your support."
Ethiopian Media Services (EMS)
Organizer
Ethiopian Media Services
Organizer
Alexandria, VA