
Changing Lives Through Kindness: Join Our Movement
Tax deductible
Greetings, I'm Pastor Tolosa Gudina, and I come with a humble request. Together, let's sow the seeds of kindness, compassion, and unity across our beloved country. Our mission: to bring 1000 students and teachers from every corner of Ethiopia to Addis Ababa for a transformative seven-day seminar called Kinn Ethiopia.
At Kinn Ethiopia, we'll delve into the essence of kindness and its pivotal role in nation-building. By fostering discussions on kindness and sincerity, we aim to shape a brighter future for Ethiopia.
But we can't do this alone. We need your support! Your contribution of $100 or more will sponsor a student and teacher, not just supporting but investing in Ethiopia's future.
Your generosity will empower these attendees to become ambassadors of kindness in their communities, spreading hope and catalyzing positive change.
Join us in our GoFundMe Campaign and pave the way for a better Ethiopia, one student and one teacher at a time.
Let kindness unite us! Donate now and be a part of the change.
In Him
Dr. Tolosa Gudina
በቅን ኢትዮጵያ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው እንቅስቃሴ ተቀላቀሉን!
በጋራ ቅንነት፣ ደግነት፡ ርህራሄ እና አንድነትን በውድ ሀገራችን መዝራት እንችላለን።
ተልእኳችን፡
ከሁሉም የኢትዮጵያ ክሎች 1000 ተማሪዎችን እና መምህራንን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት ለሰባት ቀናት የሚቆይ ለውጥ የሚያመጣ ሴሚናር ቅን ኢትዮጵያ የሚል ነው።
በዚህ ሴሚናር የቅነትና የታማኝነትን ምንነት እና በአገር ግንባታ ውስጥ ስላለው ወሳኝ ሚና በጥልቀት እንመረምራለን። በቅንነት ላይ ውይይቶችን በማጎልበት፣ የኢትዮጵያን የወደፊት ብሩህ ተስፋ የሚፈጥር የመተሳሰብና የአንድነት ባህልን ማዳበር ነው።
ግን ይህንን ተልዕኮ ብቻቻችንን ማሳካት አንችልም። የእርስዎን ድጋፍ እንፈልጋለን! የእርስዎ አስተዋፅዖ በእነዚህ ተማሪዎች እና መምህራን ህይወት ላይ እና በአገራችን የወደፊት ሁኔታ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ኃይል አለው:: እንድ ተማሪን እና አስተማሪን በ100 ዶላር እና ከዚያ በላይ በመዋጮ ስፖንሰር በማድረግ ድጋፍ ብቻ አይደለም - በወደፊቷ ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት እያደረጉ ነው።
የእናንተ ልግሳ እነዚህን ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ሴሚናሩን እንዲከታተሉ ከማስቻሉም በላይ በማህበረሰባቸው ውስጥ የቅንነንት አምባሳደሮች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል። ቅንነትን በሩቅ ለማስፋፋት እውቀትና መነሳሻ ታጥቀው ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ፣ የተስፋ ብርሃን እና የአዎንታዊ ለውጥ ማበረታቻዎች ሆነው ያገለግላሉ።
ስለዚህም በGoFundMe ዘመቻችን ይቀላቀሉን እና ለተሻለች ቅን ኢትዮጵያ መንገዱን እናመቻች፣ አንድ ተማሪ እና አንድ አስተማሪ በአንድ ጊዜ ተባብረን የቅንነትን የአንድነት እና የእድገት ብርሃናችን እናድርግ!
ቅንነት አንድ ያደርገናል! አሁን ይለግሱ እና የለውጡ አካል ይሁኑ።
ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና
Organizer
Abiy Gizaw Haile
Organizer
Alpharetta, GA
Kinn Ethiopia
Beneficiary