Main fundraiser photo

ልደቴን ለትግራይ

Tax deductible
ለወገን ለወዳጅ ለማስታወስ ያህል ይቺን ጭሬያለሁ። #ልደቴን_ለትግራይ የምናደርግበት ቀን ከFeburary 1 እስከ 28 ማለትም እስከ ልዴቴ ቀን ድረስ ይሆናል። በዚህ የበጎነት platform ላይ የምትወዱኝ ልደቴን ቤቴ ብጠራችሁ መቼም እንድ ስላይስ ኬክ ይዛቹ መምጣታቹ አይቀርም ስለዚህ የቺን የፍቅራችሁን መግለጫ ለትግራይ ህፃናት እና እናቶች እንድታደርጉልኝ መሬት ላይ ነጠላዬን አንጥፌ እለምናችኋለው። በህይወቴ ላይ ይቺን ቀን እንዳይ ፍቃዱ ለሆነው መድሓኒአለም ክርስቶስ ምስጋና ይሁን:: እንደ ጠላት ሃሳብ ቢሆን ይቺን ቀን ለማየት ባልታደልን። ትግራይን ማሰብ የምንተወው ስንሞት ብቻ ነው። በህይወታችን ተማምለን ለወጣንለት አላማ እስከ መጨረሻው እንሄዳለን።
መፀሓፍ ቅዱስ ሲናገር "በእግዚአብሔር ስም ለዘላለም እንሄዳለን" ይላል። ገቢው ለማገር ትግራይ የሴቶች ማህበር
 
OGETTII HABBENN

Organizer

Maeger Tigray
Organizer
Washington D.C., DC
Maeger Tigray Women Association in North America
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe