
People in Ethiopia (Lasta Bugna): Drought Relief
Donation protected
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ድርቅ እና የምግብ እጥረት ከአምስት ዓመት በታች ያሉ ህጻናትናን ጨምሮ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ይፋ ሆኑዋል።
ስለሆነም አካባቢው ምንም አይነት የረድኤት ድርጅትም ሆነ የሚመለከተው አካል መድረስና መርዳት ባለመቻሉ ርሃብ ጊዜ የሚሰጥ ባለመሆኑና የህጻናትንና እናቶችን ልንታደጋቸውና እንደሚገባ በማሰብ የተከፈተ የርዳታና የገንዘብ ማሰባሰብ ነው። ይህ የርዳታ ማሰባሰቢያ የሚያስተባብረው በአሜሪካና ካናዳ የሚገኙ የላስታ ላሊበላ አለም አቀፍ ማህበር ነው።
It has been announced that people, including children under the age of five, have been affected by drought and food shortages in the North Wollo Zone of the Amhara Region in Ethiopia.
Therefore, since no humanitarian aid or relevant body has been able to reach the area and help, we are aiming to help and support the children and mothers in need. This GoFundMe is an open aid and fundraising campaign created by the International Association of Lasta Lalibela(IALL).
Organizer

International Association of Lasta Lalibela
Organizer
Washington D.C., DC