Main fundraiser photo

AMC (አሚማ) Support 2020

Tax deductible
አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በከፍተኛ መነሳሳት የጀመረውን ህዝብን የማሳወቅ፣ የማስተማርና ወቅታዊ መረጃን የማቅረብ አገልግሎት በጥራትና በስፋት አሳድጎ ለመቀጠል፣ እንዲሁም ለወገናችን ያለው ተደራሽነት በሳትላይት ፕላትፎርም እንዲሆን ለማድረግ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው። ለዚህም መሳካት የአማራ ሚዲያ ማእከል የእርስዎን ድጋፍ ይፈልጋል። ይህን የአማራ ተቋም ለማጠንከር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊደግፈው ይገባል ብለን እናምናለን።

የአሚማ አቋም:

- ማንነትና ታሪኩን አውቆ፣ የሚኖርበትን ሁኔታ በትክክል ማየትና መረዳት የሚችል ማህበረሰብ ማህበራዊ፣ የዛሬና መጻኢ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ፣ ጥቅሙን  ማስከበር ይችላል።

- የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በመላው ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወገናችንን አንድነቱን ጠብቆ ተናቦ ማንነቱን፣ ህልውናውንንና የተፈጥሮ መብቱን አስከብሮ፤ አማራ በረጅም ታሪኩ የገነባቸውን የአንድነትና የአቃፊነት እሴቶቹን ተጠቅሞ ከለሎች ወገኖቹ ጋር በመተባበር ሰላም፣ ፍት ህ፣ ዲሞክራሲ ይሰፈነባት ሀገር እንዲገነባ ለማገዝ በቁርጠኝነት እየሰራ የሚገኝ የሚዲያ ተቋም ነው።

- አማራ ሚዲያ ማዕከል ሁሉም ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውንና የረጅም ጊዜ ያዳበሩትን አብሮነታቸውን መሰረት አድርገው ሰላም፣ ፍት ህ፣ እኩልነት ከዳር እሰከዳር የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያን አንዲገነቡ የራሱን አስተዋጽኦ አያደረገ ይገኛል። 

More information about Moresh Wegenie Amara Organization Inc: MWAO is organized exclusively for charitable purposes and for the protection of the human rights of ethnic Amara Ethiopians from persecution on the grounds of ethnicity, language, religion, gender, and political beliefs. The organization strives to promote the Amara culture to ethnic Amara Ethiopins at home and in Diaspora; to provide social, educational, and economic opportunity to disenfranchised and/or internally displaced Amaras within Ethiopia as well as support the integration of Amaras in the diaspora so that they become law abiding and productive members of the communities they live in. Do so within the 501 (c ) (3) of the IRS.
Donate

Donations 

    Donate

    Co-organizers (5)

    Lewegen Derash
    Organizer
    Collierville, TN
    Moresh Wegenie Amara Organization Inc
    Beneficiary
    Shenkut Ayele
    Co-organizer
    Aregahegn Negatu
    Co-organizer
    Melkam Molla
    Co-organizer
    Zewditu YEMANE TESEMA
    Co-organizer

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Our Trust & Safety team works around the clock to keep our community safe