
Asdegdeg Alemayew
Donation protected
ወንድማችን አቶ አስደግድግ አለማየው እዚህ ፖርትላንድ ኦርገን USA 14 አመት ነዋሪ የነበረ አሁን ግን በድንግተኛ አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶናል. የክቡር ወንድማችንን አስከሬን ወደ አገር ቤት ለመላክ የተረፈውንም ለናቱ ስለምንልክላቸው የአቅማቹን እንድትረዱን በትህትና እንለምናለን
I, Kessete Araya, will manage transfer of donations to Asdegdig's mother, Tsehaye Ayalew Demissie.
Organizer

Kessete Araya
Organizer
Portland, OR