Main fundraiser photo

Ethiopian Orthodox Church in CT

Donation protected
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ ወደ ተራራ ውጡ እንጨትንም አምጡ ቤቱንም ሥሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል እኔም እመሰገናለሁ ይላል ;ትንቢተ ሐጌ 1፡6       

የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ምዕመናን እና ምዕመናት:-

በአሜሪካን ካሉት ክፍለሀገራት አንዱ በሆነዉ የኬነትኬት ግዛት ዉስጥ በሀገሪቱ ታሪክ ምንም አይነት የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያልነበረ በመሆኑ በዚሁ የምንኖር የእምነቱ ተከታዮች በመሠባሠብና በመመካከር በኬነትኬት መድኃኒዓለም የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሚል ስም ለማቋቋም ለሚመለከታቸዉ የግዛቱ የመንግስት ባለስልጣናት ጥያቄአችንን አቅርበን ተቀባይነት በማግኘቱ  ህጋዊ ፈቃድ አግኝተን ከግለሠብ አዳራሽ በመከራየት በየሣምንቱ እሁድ ጠዋት በመሠባሠብ የፀሎት ሥርዓት በማከናወን  የአባላት ምዝገባ እና ቋሚ ወረሀዊ መዋጮ የማሠባሰብ ጥረት እያደረግን ቢሆንም; በአከባቢዉ የምንኖረዉ የእምነቱ ተከታዮች ቁጥር አነስተኛ ስለሆነ ለቤተክርስቲያን የሚሆን ሕንፃ(አዳራሽ)ለመግዛትና የተሟላ አገልግሎት ለማግኘት ያለን አቅም በቂ ባለመሆኑ የድጋፍ ጥሪ ለማቅረብ ተገደናል::

ለዚህ በጎ አላማና ለትዉልድ ሊተላለፍ የሚችል መሠረት ለመጣልና ታሪክ ለመስራት የእምነቱ ተከታይና ደጋፊ የሆናችሁ ሁሉ ካላችሁበት ሆናችሁ የእግዚአብሔርን ቤት ለመስራት እንድንረባረብ  በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን::
      

በኬነትኬት መድኃኒዓለም የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን::
    
 ነህ፪፧፳  የሰማይ አምላክ ያከናዉንልናል እኛም ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን፤


Haggai 1:8 
Go up to the hills and bring wood and build the house, that I may take pleasure in it and that I may be glorified, says the Lord.


We are MedehaneAlem Ethiopian Orthodox Church currently located at  87 Church St. East Hartford, CT.
We have been gathering every Sunday for the past year and half in a rental hall to start and build the very first Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in CT.    Each week the size of our membership is growing and we are in need of a church building for our prayer service.

We are currently raising money to buy a  church building which is needed for our growing church membership and the future services we would like to provide.

Our church is where we worship,  get a sense of our culture, tradition and community.
Please help us reach our goal and donate what you can.

Thank you for your time and donation in advance.

Please like and share on social media and help spread the word.  Thank you!

MedhaneAlem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
PO BOX 380424
East Hartford, CT 06138-0424
(860) [phone redacted]
(860)  794-8833

Please note : When entering your donation there is a tip option of  5%, 10%, 15%  and OTHER , you can scroll down to "OTHER "  and delete the amount under it.  By doing so, you will skips the option to tip  gofundme and your full donation will go towards the church.  
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $20
    • 5 yrs
  • Mekdes Tsege
    • $790 (Offline)
    • 5 yrs
  • Almaz T/Michel & Nahom, Yared, Natnael, Sirak Hadgu Family
    • $150 (Offline)
    • 6 yrs
  • Gidey Terfem
    • $200 (Offline)
    • 6 yrs
  • ቅድስ ሚካኤል መሀበር
    • $1,000 (Offline)
    • 6 yrs
Donate

Organizer

Medhane Church
Organizer
East Hartford, CT

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee