አዲስ ድምፅ ድምፄ ነው
Donation protected
አዲስ ድምፅ ራዲዮ እና ቲሌቪዥን ለ50 አመት ሲገደል ሲሰደድ ከፖለቲካ ሲገለል ታላቅ ሆኖ እያለ አንድነት ባለ በዘረኞች ሲገፋ የኖረው የአማራ ህዝብ በአማራነቱ ተደራጅቶ መታገል ብቸኛው አማራጭ መሆኑንን እንዲረዳ አዲስ ድምፅ ያደረገው ታሪካዊ አስተዋጾ የሚረሳ አደለም ፤ በዚህም አስተዋጾው ዛሬ ዳር ቆሞ የነበረው እና በአማራነት መታገል ይጨንቀው የነበረው የአማራ ህዝብ ጉዳዩ ተገልጾለት እንሆ የሞት የሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል ፤ በጣም በጥቂት ደጋፊወቻችን እዚህ ደርሰናል ፤ ሆኖም ግን የአብይ ኦነግ መንግስት እየተከታተለ ሊያዳክመን ቢሞክርም በደጋፊወቻችን ብርታት ዛሬም ጠንክረን የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣን እንገኛለን፤ እርስወም የትግላችን አጋር ይሁኑ በዚህ ጎፈንድሚ የሚችሉትን ያግዙን ፡፡
እናመሰግናለን
መደገፍ ከመቃወም በላይ ጉልበት አለው!!!
Organizer
Abebe Belew
Organizer
Waldorf, MD