Main fundraiser photo

የእኔን የሻይ ቡና ለቦረና!

Donation protected
"የእኔን የሻይ ቡና ለቦረና!"
ደጋጎች ሆይ ረሃብ ጊዜ አይሰጥም!
እኛ በተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ ሆነን የምናጠፋትን የሻይ ቡና ወጪ እንተውና በረሃብ እየሞቱ ላሉ የቦረና ወገኖቻችን እንድረስላቸው በማለት "የእኔን የሻይ ቡና ለቦረና" በሚል በአክሊሉ ተስፋዬ ሀሳብ አመንጪነት በመጋቢ ቢኒያም ዋለ፣ በቤተልሔም ተሰማ(ሚሚ ተስፋዬ) በምንተስኖት አቦዬ እና በአክሊሉ ተስፋዬ አስተባባሪነት ብዙዎች በጠየቃችሁን መሰረት እኛም እንደ ወንጌል አማኞች የበኩላችንን ለማድረግ ለወገኖቻችን በአስቸኳይ ለመድረስ ተነስተናል።

ደጋጎች ሆይ ረሃብ ጊዜ አይሰጥምና "የእኔን የሻይ ቡና ለቦረና!" እያለችሁ ከአንድ ቀን ወጪያችሁ ጀምሮ የምትችሉትን ያህል በመስጠት ከዚህ በጎ ተግባር ጎን እንድትቆሙ በእግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃለን።
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Mimi Tesfaye
    Organizer
    Folcroft, PA

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee