Debre Genet MedhaneAlem WeKidist Mariam EOTC
Donation protected
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
"የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ ወደ ተራራው ውጡ
እንጨትንም አምጡ ቤቱንም ሥሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል: እኔም እመሰገናለሁ ይላል::"
ትንቢተ ሐጌ 1፡6-8
የኧርቪንግ ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ወቅድስት ማርያም ቤ/ክ ከተመሠረተ 4 ዓመታት
ሆኖታል:: ከዚያን ጊዜ ጀምሮ መንፈሳዊ አገልግሎቱን በኪራይ ቤት እየሰጠ ይገኛል:: አሁን ግን
ራሱን የቻለ ቤ/ክ ለመግዛት በሰበካ ጉባዔ አስተዳደርና በልማት ክፍሉ: በደብሩ ሰ/ት/ቤት አባላትና
በአጥቢያው ምእመናን ጥምረት ሰፊ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ይገኛል::
እርስዎም በዚህ መልካም ተግባር ላይ ከተሰጠዎት ላይእንዲሰጡ:
ከተበረከተልዎት ላይ እንዲያበረክቱ በቤተክርስቲያን ስም ስንጠይቅዎት በደስታ ነው::
"ንንግር እንከ ዕበየ ምሕረቱ ዘተዐውቀ በላዕሌነ ዘኢይትኌለቍ ወዘኢይሰፈር"
"እንግዲህ የማይቆጠርና የማይሰፈር በእኛ ላይ የታወቀ የቸርነቱን ብዛት እንናገር::"
ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ
እግዚአብሔር አምላክ ሕዝባችንን: ሀገራችን እና ዓለማችንን ይባርክልን::
In the Name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit One GOD Amen!
Go up to the hills and bring wood and build the house, that I may take pleasure in it and that I may be glorified, says the Lord. Haggai 1:6-8
Debre Genet MedhaneAlem Wekidest Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Irving Texas has been established and giving service for the last four years. We have been giving the service in rental property until now. Throughout the years the size of our membership is growing and we are in need of a church building. Currently we are raising money to buy a church building which is needed for our growing church membership and the future services. Therefore you’re Contribution and Generosity is highly Appreciated.
May GOD Protect and Bless Our Church, Our Country and Our

Organizer
Wendwosen Engeda
Organizer
Irving, TX