Main fundraiser photo

Help for DJ Zola medical treatment

Donation protected
ወንድማችን ዘላለም ጌትነት (ዲጄ ዞላ ጌት)
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ላይ ሀበሻ ቶን የሚል ፕሮግራም በማቅረብ እንዲሁም የተለያዩ ኤቬንቶችን በማድመቅ የሚታወቅ ወንድማችን ሲሆን :- አሁን ላይ በ spinal cord መታጠፍ ምክንያት በህመም እየተሰቃየ ይገኛል :: አዲስ አበባ ውስጥ እስካሁን ህክምናውን እየተከታተለ ቢቆይም : አሁን ላይ ህመሙ በመጨመሩ እና ቀዶ ጥገናውን ሀገር ውስጥ ማድረግ ባለመቻሉ : የቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል የሃኪሞች ቦርድ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ስለወሰነ እና
ከ 25,000 USD በላይ ለህክምናው ስለሚያስፈልግ : እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ያቅማችሁን ታግዙት ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን::

50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው
ለ 50 ሰው ግን ጌጡ ነው ..!

What's up +251913513526


Our Brother Zelalem Getnet (DJ Zola Get)
Presenting a program called Habesha Tone on FM Addis 97.1, he is also known for highlighting various events.
He is suffering from pain due to spinal cord bending. Although he is still receiving treatment in Addis Ababa.
More than 25,000 USD is needed for the treatment.

50 lemons is a burden for one person
But for 50 people, it is the decoration..!

What's up +251913513526
Donate

Donations 

  • Azmeraw Alamneh
    • $200
    • 3 mos
  • Amelework Belay
    • $150
    • 3 mos
  • Anonymous Anonymous
    • $500
    • 3 mos
  • Afework Getahun
    • $20
    • 4 mos
  • Habtamu Beshah
    • $200
    • 4 mos
Donate

Organizer

Dagmawi Woldesenbet
Organizer
Chicago, IL

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee