Main fundraiser photo

Support Jesus Tv Support Gospel 2020

Donation protected
ጂሰስ ቲቪ ኢትዮጵያን  ይደግፉ
ጂሰስ ቲቪ ኢትዮጵያ ከ ቀደምቶቹ የኢትዮጵያ የወንጌል የሳተላይት ቴሌቭዥን ጣቢያዎች መሀከል አንዱ ሲሆን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ተመልካቾች የክርስቶስን ወንጌል በማብሰር ላይ ይገኛል።

በዚህም ሚሊዮኖች በቤታቸው ሆነው ወንጌል ተመስክሮላቸዋል ሺዎች ክርስቶስን ተቀብለዋል የተጨነቁ ተጽናንተዋል የታመሙ ከስሙ የተነሳ ተፈውሰዋል በእስራት ላሉ መፍታት ሆኖላቸዋል ይህንንም በየጊዜው ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን መስክረዋል።

ታዲያ ይህ ድንቅ የወንጌል ስራ እጅግ በላቀ ጥራት እና ተደራሽነት ለብዙዎች መፍትሄ እየሆነ እንዲቀጥል

የእናንተን አጋርነት ይፈልጋል በመሆኑም እሰካሁን እንዳደረጋችሁት ሁሉ አሁንም በፀሎታችሁ እና በ ገንዘብ በመደገፍ ወንጌል በመላው አለም በእያንዳንዱ ሰው ቤት እንዲሰበክ አደራዎን እንዲወጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ።
Visit our Youtube Channel

Jesus Tv Ethiopia is one of the prominent Gospel satellite broadcasters in Ethiopia.

Since its establishment, it has preached the gospel of Christ for millions of its viewers across the world. So far, millions have been evangelized, thousands have received Christ as their holy savior, the worried have comforted, the ill have been healed, those who were in the chain have been liberated and came and gave their testimony for the glory of God.

Today we are looking for your partnership to continue this wonderful service with extended quality and accessibility. For this reason, we would like to invite you to fulfill the great commission by support Jesus Tv Ethiopia
Donate

Donations 

    Donate

    Organizer

    Benyame Hussen
    Organizer

    Your easy, powerful, and trusted home for help

    • Easy

      Donate quickly and easily

    • Powerful

      Send help right to the people and causes you care about

    • Trusted

      Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee