ESAT's 1st public event in Ethiopia
Tax deductible
ESAT, Ethiopia's leading voice of freedom at a dark time of repression and tyranny, will send a delegation drawn from its studios in Amsterdam, London, and Washington DC to celebrate its 9th anniversary at the Millenium Hall in Addis Ababa. The public event on February 16 is the first of its kind in Ethiopia.
ESAT's delegation will also tour various cities in Ethiopia to talk to members of the public with a view to charting out its future as an impactful media organization.
ESAT's studio in Addis Ababa will also be inaugurated on February 16.
Please support ESAT for the success of its missions.
---
ኢሳት የተመሰረተበትን ህዝባዊ አላማ ከፍ አድርጎ በማንገብ የኢትዮጵያን ህዝብ ከአንባገነናዊ አፈና ነጻ ለማውጣት በተደረገው ትግል ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ የነጻነት ድምጽ በመሆን በርካታ የአፈና መሰናክሎችን በመቋቋም መረጃ ለተነፈገው ህዝባችን መረጃ በማድረስ፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ የስልጣን ብልግናን፣ አድሏዊ አሰራሮችና በህዝብና አገር ላይ የተፈጸሙ መጠነ ሰፊ ዘረፋዎችን ከማጋለጡም ባሻገር የታፈኑ ድምጾች ጎልተው እንዲሰሙ በግንባር ቀደምትነት የድርሻውን አበርክቷል።
ዛሬ በኢትዮጵያ የፈነጠቀውን የነጻነት ጭላንጭል በመጠቀም ኢሳት በኢትዮጵያ ስቱዲዮ ከፍቶ በስፋት ለመንቀሳቀስ እቅድ ተልሞ በመስራት ላይ ይገኛል። ይህንን እቅድ ለማሳካት ከዋሺግንተን ዲሲ፣ ለንደን እና አምስተርዳም ስቱዲዮዎች የተውጣጣ የአልኡካን ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዝባችን ጋር በመገናኘት የተመሰረተበትን ዘጠነኛ አመት በሚሌኒየም አዳራሽ ያከብራል። በቀጣይነትም በተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር ከህዝቡ ጋር ውይይት ይደረጋል።
ለዚሁ ተልኮ መሳካት ድጋፍዎን ያድርጉ፣ "ሼርም" በማድረግ ይድርሻዎን ይወጡ።

Fundraising team: Team ESAT (13)
ESAT Global
Organizer
Alexandria, VA
ESAT
Beneficiary
ESAT USA
Team member
Yonas Weldemarim
Team member
Haile Tefera
Team member
Tadesse Abera
Team member