In Loving Memory of Evangelist Gebru Woldu
Donation protected
ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ለትንሽ ለትልቁ: ለነጭ ለጥቁሩ በአገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ወንጌልን ሲሰብክ የኖረው የእምነት አርበኛ ወንድማችን ገብሩ ወልዱ ወደሚወደውና በሙሉ ልቡ ወዳገለገለው ጌታ ሄዷል::
ወንማችን ገብሩ ወልዱ ቤተሱብን የሚወድ ለትዳር አጋሩ ቅድስት ገብረየስ መልካም ባል ና ለልጆቹ ኢያሱ ገብሩ ወልዱ እና መቅደስ ገብሩ ወልዱ መልካም አባት ነበር።
አስፈላጊ ሥርዓቶችን ለማስፈፀም ቀሪ ቤተሰቦቹ የእኛን እገዛ የሚፈልጉበት ጊዜ ነው::
በዚህ ጎ ፈንድ ሚ በልግስና በመስጠት ፍቅራችንን በተግባር እንግለጽ::
ወንድማችን ጌታን ከማገልገል ውጪ ለራሱ ጥሪት ያለከማቸ በመሆኑ መዋጮው ቤተሰቡን ለማቋቋም ጭምር መሆኑን ታሳቢ እንደታደርጉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
“ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።” ፊልጵ. 1: 21
Hero of Faith Evangelist Gebru Woldu went to be with His Creator, whom he served with relentless dedication, steadfast faithfulness, and exceptional integrity.
He was a humble man who worked tirelessly to ensure his family's well-being and devoted and loving husband to his wife Kidist Gebryes and father to his son Eyasu Gebru Woldu and daughter Mekdes Gebru Woldu.
This Go Fund Me is created to help celebrate his life, prepare his farewell services, and show our love to his family. May The Lord bless you for your generous support.
“For to me to live is Christ, and to die is gain.”
Philippians 1:21
Beneficieries: Kidist Gebryes (wife)
Fundraising team (2)
Gebremeskel Hadush
Organizer
Lancaster, PA
Eyasu Woldu
Beneficiary
Yared Tilahun Tulu
Team member