Main fundraiser photo

Fasil Kenema Sport Club / ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) ስፖርት ቡድን

Donation protected
የአማራ ህዝብ የአሸናፊነት አርማ፣
የፍቅርና የአንድነት ዘማሪ፣
የባለማተቡ የጎንደር ህዝብ ኩሩነት መገለጫን ፋሲል ከነማን መደገፍ ኩራት ነው!

የኳስ ጥበብን፣ ስፖርታዊ ጨዋነትን፣ አንድነትንና ፍቅርን የሚደግፍ ሁሉ ሊደግፈው የሚገባ ክለብ ፋሲል ከነማ በደጋፊዎቹ ድምቀት በህዝብ አለኝታነቱ የሚታወቀው የአፄዎቹ አርማ ፋሲል ከነማ ታድያ ወደ ህዝቡ እጁን ዘርግቶ እኔም የእናንተ እናንተም የእኔ ናችሁና እንደጋገፍ እያለ ነው።

https://youtu.be/cYFf2E-R3uQ ፋሲልን ማገዝ አማራነትን ማገዝ ነው። ፋሲልን ማገዝ ጎንደርን መደገፍ ነው። ፋሲልን ማገዝ ኢትዮጵያዊነትን ማንገስ ነው
Donate

Donations 

  • Mesa Zeleke
    • $60
    • 5 yrs
Donate

Organizer

Mehari Degefaw
Organizer
Silver Spring, MD

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee