
ለቆሞስ አባ ተሰፋ ማርያም የቀብርና ቤተሰብ መርጃ
Donation protected
ለቆሞስ አባ ተሰፋ ማርያም
1) የመካነ መቃብር ማስፈፀሚያ
2) ከምንም በላይ ሲጦሯቸውና ሲረዷቸው ለነበሩት በእርጅና ላሉ ለእናታቸው መርጃ እንዲሆን
3) በቆሞስ አባ ተስፋ ማርያም አስተባባሪነት ሲረዱና ሲሰሩ ለነበሩት የመንፈሳዊ ሥራ ጅምሮች ማስፈፀሚያ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ የቤ/ክ ልጆችና አባታችን የአገለገሏችሁ አብያተክርስቲያናት ሁሉ እንድትረዱልን ስንል በእኝህ ታላቅም አባት ስም እንማፀናለን።
በብፅዕ አቡነ ፋኑኤል የዲሲና አካባቢዋ ሊቀ ጳጳስ
አሳሳቢነት
የዲሲ ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰበካ አስተዳደር ተባባሪነት።
አስፈፃሚ ኮሚቴው
1.. መ/ሰ ቆሞስ አባ ፈቃደ ኢየሱስ
2... መ/ም መምህር አቡኑ ማሞ
3...ሊቀ ትጉሐን ዲያቆን ፍቅሬ ገላዬ
Organizer
Deacon Degen Mogus
Organizer
Washington D.C., DC