For Abraham Sisay Funeral Service
Donation protected
Ato Abraham Sisay, an immigrant from Ethiopia, was a resident of Baltimore, Maryland. Unfortunately, Abraham passed away on October 29, 2021 and was found dead in his apartment. He doesn't have close relatives around to organize and cover for funeral and related expenses. We are now fundraising to pay for the expenses. Any contribution would be very much appreciated.
Daniel Kibru
አቶ አብርሃም ሲሳይ የባልቲሞር ከተማ ኑሪ የነበሩ ሲሆን ሰሞኑን ኦክቶበር 29 2021 በመኖሪያ አፓርትመንታቸው ሞተው ተገኝተዋል። አቶ አብርሃም በአካባቢው የቅርብ ዘመድ የሌላቸው በመሆኑ የቀብር ስነሥርዓት ለማከናወን ገንዘብ ማሰባሰብ አስፈላጊ ሆኗል። በመሆኑም ይህንን የገንዘብ ማሰባሰቢያ gofundme መክፈት የግድ ሆኗል። ማንኛውም እርዳታ ጠቃሚ በመሆኑ የመትችሉትን ያህል እንድትለግሱ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ።
ዳንኤል ክብሩ

Organizer and beneficiary
Daniel Kibru
Organizer
Ellicott City, MD
Ambachew Woreta
Beneficiary