Main fundraiser photo

Funeral Expense ለታሜ እህት Haimanot Ashenafi Abebe

Donation protected
SEP 12, 1979 - NOV 27, 2022
BE STRONG AND LET YOUR HEART TAKE COURAGE.
ALL YOU WHO WAIT FOR THE LORD. PSALM 31:24

We were very saddened when we lost our loving and cheering brother Tamrat (Tame) Abebe to a tragic death in 2019. Exactly three years later, it was so heartbreaking to learn about the passing of his sister Haimanot Abebe. Tame brought Haimi to America to live together and better her life and their family's lives. She was heartbroken when she lost Tame after coming here to live with him after many years of missing each other.

Haimi was healthy until they rushed her to the hospital On Sunday, November 27th, 2022. We learned that she had passed away a few hours after being admitted. It was shocking to believe that we had lost a kind soul in hours. Anyone who knew Haimi knew she was a woman that loved people. She also loved her family so much that she kept helping them after her brother's loss. We are fundraising to help cover funeral and other related expenses. Thank you so much, everyone, for your support.

ልክ በዚህ ወቅት በ2019 የምንወደውን እና ተጫዋቹን ወንድማችንን የታምራት(ታሜ) አበበን አሰቃቂ ህልፈተ-ህይወት ስንሰማ በታላቅ የሃዘን ስሜት ውስጥ ወደቅን። ከታሜ ህልፈት ከ3 አመታት በኋላ የእህቱን ሃይማኖት አበበን ማረፍ ስንረዳ ደሞ ሃዘኑ መሪር ሆነብን። አብረው ለመኖር እና ለእሷ እና ለቤተሰቦቹ የተሻለን ህይወት በመመኘት ነበር ታሜ ሃይሚን ወደ አሜሪካ አገር ያመጣት። የወንድሟ ከሷ በሞት መለየት ለእሷ በጣም ከባድና ከሱ ጋር ለመኖር ስትናፍቅ የነበረዉን የብዙ አመታት ተስፋዋን ነበር ያጨለመባት።

ባለፈው እሁድ በድንገት ለህክምና እስከተወሰደችባት ደቂቃ ድረስ ሃይሚ ጤነኛ ሴት የነበረች ቢሆንም ሆስፒታል በገባች ከጥቂት ሰአታት በኋላ ከዚህ አለም በሞት ተለየች። ይህችን መልካም ሴት በዚህ ሁኔታ ማጣታችን ማንም ያላሰበው እና ያልጠበቀው ክስተት ነበር። ሃይሚ ሰዎችን ሳታበላልጥ የምትወድ እና ለቤተሰቦቿ ትልቅ ልብ የነበራት ወጣት ሴት ነበርች። ወንድሟ ካረፈ በኋላም ቢሆን ቤተሶቦቿን ለብቻዋ ከማገዝ አልጎደለችም። ቤተሰቦቿ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሲሆን በህይወት ለማየት የናፈቁ ቢሆንም በዚህ መልኩ ለመሸኘት ተገደናል። ለሽኝት እና ለቀብር ማስፈጸሚያ የሁላችሁንም እርዳታ እንሻለን። ስለትብብሮ ከልብ እናመሰግናለን።

Organizer

Emebet Abebe
Organizer
Denver, CO

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee