Main fundraiser photo

Girum Taye Seifu

Donation protected
አቶ ግሩም ታዬ ሰይፉ
ከ አባቱ ከአቶ ታዬ ሰይፉና ከእናት ወይዘሮ አሰገደች ስመኝ ሕዳር 8 1956 በደምቢዶሎ ከተማ ተወለደ
ግሩም ታዬ ለ ሃይማኖቱ ቀናዒ ስርአቱን ጠባቂ ከመሆኑም በላይ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ለሰው ደራሽ የተለያዩ እርዳታ ድርጅቶችን ደጋፊ የድሆች ና የገዳማት ረዳት ትሁት ተጫዋች የቤተሰቡ  ዐይን ነበር
ግሩም ውድ ባለቤቱን አይናለም ጌታቸውን ልጆቹን ኤደን ግሩምን ያብስራ ግሩምን እንዲሁም ውድ እናቱን ወይዘሮ አሰገደችን እህቶቹን ውንድሞቹን ግዋደኞቹን ዘመዶቹን ሁሉ ትቶ ከSeattle WA ለእረፍት ወደ ትውልድ አገሩ ኢትዮጵያውያ ሄዶ እያለ
በአደረበት ድንገተኛ ሕመም በአዲስ አበባ ከተማ ህዳር 6 ቀን 2013
ከዚህ ዓለም ተለየ
ነብሱን እግዚአብሔር ይማር
ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥ


Girum Taye was born from Mr Taye Seifu and Mrs.Asegrdech Simegn in Dembidolo, Ethiopia. He was born on November 18th, 1964. Girum was a loving father, husband, brother, son, and a friend of many. He was a devout  Christian, who helped many regardless of their background. He donated money for many charity organizations back home in Ethiopia. Girum was survived by his wife, Aynalem Getachew, and his two daughters, Eden Girum, and Yabsira Girum.

Donations 

  • Muluneh Yohannes
    • $100
    • 4 yrs
  • Alem Retta
    • $150
    • 4 yrs
  • Yetenayete Moges
    • $50
    • 4 yrs
  • Emebet Negeri
    • $300
    • 4 yrs
  • Anonymous
    • $50
    • 4 yrs

Organizer

Mulugeta Belay
Organizer
Seattle, WA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee