Main fundraiser photo

ወጥተዉ መንገድ ላይ የቀሩ እናት!

Donation protected
የእርዳታ ጥሪ!

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ወ/ሮ ታደለች ሄቢሶ ይበላሉ። የአቶ ፈረደ ዮሐንስ እናት ናቸዉ።
ወ/ሮ ታደለች ሄቢሶ ዱበላ የበኩር ልጃቸዉን አቶ ፈረደ ዮሐንስንና የልጅ ልጆቻቸዉን አይቶ ለመመለስ በደስታ ተሸኝተዉ የደስታ ግዜ ለማሰለፍ ከኢትዮጵያ ተነስተዉ ለመጀመሪያ ግዜ ወደ አሜሪካን ሀገር አትላንታ ጆርጅያ ጊዛት እንደደረሱ በአትላንታ አለም አቀፍ አየር ጣቢያ ባልታወቀ የጤና እክል የናፈቃቸዉን ቤተሰብ ሳያዩ እንዲዉም እንኳን በደህና መጡ ለማለት ከምጠብቁ ህፃናት የልጅ ልጆቻቸዉ ፤ ከልጃቸው ፈረደ ዮሐንስና ከቤተዘመድ የተዘገጀዉን አበበ ለመቀበል ሳይበቁ በሞት ተለይቷል። አቶ ፈረደ ዮሐንስ በአየር ጣቢያ ዉስጥ ሆኖ የተነገረዉ የእናቱን መድረስ ሳይሆን፤ ለማመን በምከብድ መልኩ እናቱ አርፈለች ነበር ተብሎ የተነገረዉ።
ስለዚህ ወ/ሮ ታደለች ሄቢሶ ዱበላን አስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ለመሽኛት በምደረገዉ ህደት ወገኖች ሁሉ ለፈረደ ቤተሰብ አስፈላጊዉን የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉ እየጠየቅን ለሚታደርጉልን ድጋፍ ሁሉ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

Call for help!

The day started with fun and happiness for Ferede Yohannes Ashebo and his entire family to reunite with their mother once again after several years. But that bright day and all happiness got dark with the unexpected news of his mother's sudden death. Now, he needs our help to send the casket back to Ethiopia for a funeral service. At this moment he can not be able to cover all the expenses. So, this fundraiser is organized to support and pray for the family during this hard time.

Thank you.

Organizer and beneficiary

Solomon Godebo
Organizer
Stone Mountain, GA
Ferede Ashebo
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee