Save Jemila From Blindness
Dear friends
Our sister Jemila Mohammed was born and raised in Debre Zeit (Bishoftu). She graduated from Harar Meda Model School
She immigrated to Sanaa, Yemen in order to help her family and also better her future life. While working in Yemen she faced a serious medical problem related to her seeing capability.
After spending all her saving on seven eye surgeries, her situation did not improve .
Finally she was advised by her doctors to go abroad for further medical treatment in order to save her vision
As a caring person as you are, I am asking you to donate whatever amount you can so that we can save our sister from going blind permanently
Thank you in advance for your kindness
In case if you want to talk to Jemila her phone number is:
00967776068027
Organizer Sosena Desta
ውድ ወገኖች
ኢትዮጵያዊት እህታችን ጀሚላ መሀመድ የተወለደችውና ያደገችውትምህርትዋንም የጨረሰችው ደብረ ዘይት( ቢሾፍቱ) በሀረር ሜዳ ሞዴል ት/ቤት ነው::
እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቤተስብዋን ለመርዳትና ራስዋን ለማሻሻል በጎረቤት ሀገር ሰነአ የመን በስደት በመኖር እያለች በድንገት የአይንዋን ብርሀን አጥታ በችግር ላይ ትገኛለች::
ምንም እንኩዋን በስደት ያፈራችውን ሀብትና ንብረት በመሸጥ ለሰባት ጊዜ በተደጋጋሚ የቀዶ ጥገና ህክምና ቢደረግላትም የአይንዋን ብርሀን አልመለሰላትም:: ዶክተሮችዋ በተሻለ ህክምና የማየት ችሎታዋን ለማትረፍ ውጭ ሀገር ሄደሽ ህክምና ማግኘት አለብሽ ስለተባለች ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የሚቻላችሁን በማድረግ ተስፋ ትሆኑላት ዘንድ እንማጸናለን
ስለምታደርጉት ሁሉ በቅድሚያ እናመሰግናለን
ጀሚላን ማናገር ለምትፈልጉ ቁጥርዋ
00967776068027 ነው
አስተባባሪ ሶስና ደስታ