Help KibreAb Aklilu Ayele
Donation protected
Hello my name is Alemayehu Ayele. This is my nephew, Kibreab Aklilu. He is 13 years old but due to some comlications he looks 5 years old. He has a disease called a Posterior Urethral Valve (PUV), which is abnormal tissue on his urine tube. It blocks the flow of urine. Due to this, his kidney has failed. He can't walk, and his bone growth is limited. His parents still have to carry him to go to places. They have visited many hospitals in Ethiopia, but none were able to solve his medical condition. His family have suffered a lot. Black Lion Hospital in Addis Ababa, Ethiopia, has written referrals to hospitals abroad for posterior urethral valve surgery and kidney transplant. A hospital in India is willing to provides treatment for Kibreab's diagnosis. However, the cost is too expensive for our family. We sincerely ask you to help Kibreab get him this treatment.
ይህ ከላይ በፎቶግራፉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ ክብረአብ አክሊሉ አየለ ይባላል። ዕድሜው 13 ዓመት ሲሆን የሚመስለው ግን የ 5 ዓመት ልጅ ነው። ወላጆቹም ከልጃቸው ጋር ለብዙ ዓመታት ወደ ብዙ ሆስፒታሎች ቢያመላልሱትም ዋናው ህመሙ ግን በቀላሉ ሊገኝለት አልቻለም። የሽንት መውጫ ላይ ትርፍ ሥጋ ስለተፈጠረ ሽንት በፍጥነት አይወጣለትም ዶክተሮቹ ይህንን በሽታ Posterior Urethral Valve (PUV) ብለው ይጠሩታል። ከዚህ የተነሳ የኩላሊት መድከም አምጥቶበታል። ይህም የአጥንት ዕድገቱን በጣም ከመቀነሱም ሌላ እንደልቡ እንዳይራመድ በማድረጉ ወላጆቹ አዝለውትና አቅፈውት ከሆስፒታል ወደ ሆስፒታል በመንከራተት ላይ ይገኛሉ። የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ወደ ውጭ ሄዶ ተጨማሪ ምርመራ በማድረግ የሽንት ትቦ ሰርጀሪና የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ ወስኖለታል። ወጪው ወደ $30,000.00 USD አካባቢ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። እባካችሁ የዚህን ልጅና ወላጆች ስቃይ በመረዳት የበኩላችሁን ድጋፍ እንዲታደርጉ ለሌሎችም SHARE እንድታደርጉና በፀሎታችሁም እንዲታስቧቸው በታላቅ አክብሮት ቤተሰቡ ይጠይቃል። ስለሚታደርጉት መልካም ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
Organizer
Alemayehu Ayele
Organizer
Santa Monica, CA