
Help Senait Asmelash Overcome Her Health Challenges
Donation protected
ህፁፅ ናይ ሂወት ምድሓን ፃዊዕት ንምንአስ ሓፍተይ ሰናይት አስመላሽ
If you want to help, this is our phone Zelle number. Thank You [phone redacted]
ምንአስ ሓፍተይ ሰናይት አስመላሽ ብተደጋጋሚ ዘጋጠማ ናይ ነርቭ ሕማም አብ አዲስ አበባ ንዝሓለፉ ሰለስተ ዓመታት ክትሕከም ፀኒሓ እያ፣ እንተኮነ ግን ዝወሰደቶም መድሃኒታትን ሕክምናን ለውጢ ከምፀላ አይክአለን፣ ቅድሚ ክልተ ዓመታት ነብሳ ኪኢላ ትንቀሳቀስ ዝነበረት ምን አስ ሓፍተይ ሎሚ ነብሳ ኪኢላ አብዘይ ትንቀሳቀሰሉ ደረጃ በፂሓ አላ፣ ኣብ አዲስ አበባ ናይ መወዳእታ ሕክምና እካ እንተፈተነት ሓካይም ኣብ ወፃኢ አብ ታይላንድ ወይ ድማ ኣብ ህንዲ ከይዳ ክትሕከም ስለ ዝወሰኑ፣ ሂወታ ንድምሓን ኩሉኩም በብዓቅምኹም ክትሕጉዙኒ እላቦ. ምንአስ ሓፍተይ ሰናይት አስመላሽ አብ ቤተሰብና ብዝበፀሐ ተደጋጋሚ ሓዘን ውን ጥዕናአ ሃዊኽዎ እዩ፣ ብቅልጡፍ አብ ወፃኢ ሕክምና ተዘይረኪባ ፓራላይዝ ናይ ሙኻን ዕድል ጥራሕ ከምዘለዋ ብሕክምና ተነጊርዋ እዩ፣ አብዚ ሕጂ ሳዓት ናይ ምንቅስቃስ ሽግራ ጥራሕ ዘይኮነን፣ ብሰንኪ ናይ ነርቭ ሕማም ምዛራብ ናብዘይ ትክእለሉ ደረጃ እያ በፂሓ፣ አቀዲመ አነ ናትናኤል አስመላሽ ንእትገብርዎ ሓገዝ የመስግን.
ናትናኤል አስመላሽ
አስቸኳይ የህይወት ማዳን ጥሪ ለታናሽ እህቴ ሰናይት አስመላሽ
ታናሽ እህቴ ሰናይት አስመላሽ ላለፉት ሰዎስት አመታት በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የነርቭ ህመሞች ህክምና ስትከታተል ብትቆይም፣ የወሰደችው መድሃኒት እና ህክምና ግን ምንም ለውጥ ሊያመጣላት አልቻለም፣ ባለፉት ሁለት ሳምንታት የመጨረሻ ህክምናዋ ምንም ለውጥ አላመጣም፣ ክንኒ ከመውሰድ በስተቀር ምንም አልጠቀማትም፣ በመሆኑም ዶክቶሮችዋ በውጭ አገር ማለትም ታይላንድ ወይ ህንድ ሂዳ መታከም አለባት ብለው ወስነዋል፣ ይህ ካልሆነ ግን ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝ የመሆን እድል እንደሚያጋጥማት ተናግረዋል፣ አሁን ያለችበት የጤና ሁኔታ፣ ከሁለት አመት በፊት ራስዋን ችላ ስትንቀሳቀስ የነበርቸው ታናሽ እህቴ አሁን ሁለቱም እግሮችዋ መንቀሳቀስ አይችሉም፣ በነርቭ ምክንያት አፍዋ ተይዞ መናገርም አትችልም፣ ስለሆነም ወደ ውጭ ሂዳ ህክምናዋን ለመከታተል የቻላቹትን እንድትረዱኝ በትህትና እጠይቃለሁኝ.If you want to help, this is our phone Zelle number. Thank You [phone redacted]
ናትናኤል አስመላሽ
Urgent life saving call for my younger sister Sanait Asmelash
Although my younger sister Sanait Asmelash has been receiving treatment for nerve pains in Addis Ababa for the past three years, the medicine and treatment she took could not make any difference to her. In the last two weeks, her last treatment did not make any difference, nothing helped her except to take pills, so her doctors decided that she should be treated abroad, either Thailand or India. If this is not the case, they said that there is a chance that she will be completely paralyzed. In her current health condition, my younger sister, who was neglecting to move herself two years ago, is now unable to move both her legs. Because of nerves, her mouth is twisted and she can't speak. Therefore, I humbly ask you to help me and follow her treatment.
If you want to help, this is our phone Zelle number. Thank You [phone redacted]
Thank You
Natnael Asmelash
Organizer

Natnael Asmelash
Organizer
Oklahoma City, OK