
Help; Susan Mekonnen's Funeral cost.
Donation protected
I, Amelework W. Habtemical, together with Elizabeth Girma and China Garedew is organizing to raise $15,000 fifteen thausand dollars to cover the cost of Susan Mekonnen’s funeral and related experiences. Please let us help her family who has a need due to her sudden death and we would like to thank you for your generosity in advance. እኔ አመለወርቅ ሀብተሚካኤል ከኤልሳ ግርማ እና ከቻይና ጋረደው ጋር በመሆን ለጓደኛችን ለመሰረት (ሱዛና) አለማየሁ መኮንን ቀብር እና ለተያያዥ ወጪ መሸፈኛ የሚውል $15,000 አሥራ አምሥት ሺ ዶላር ለማሰባሰብ አስበናል፤ ውድ ኢትዮጲያዊያን እና ኢርትራዊያን ወገኖቻችን የምትችሉትን እርዳታ በማድረግ በድንገተኛ ሞቷ ምክኒያት በኃዘን ላይ ያለውን ቤተሰቧን እንድትደግፉ በአክብሮት እና በፍቅር እንጠይቃለን። አስቀድመን ስለ ትብብራችሁ እና በልግስና ስለምታደርጉላቸው እገዛ ከልብ እያመሰገንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንላለን። ከጓደኞቿ ከአመለወርቅ ሀብተሚካኤል ከኤልሳ ግርማ እና ከቻይና ጋረደው።
Organizer
Amelework Habtemical
Organizer
Forney, TX