
Help Welega Amharas: የወለጋ አማራ ወገኖቻችንን እንድረስላቸው!!!
Tax deductible
You can make a difference by donating today to Gasha Amhara Inc.
በወለጋ የመንግስታዊ ጭፍጨፋ ጥቃት ሰለባ እየሆነ ያለው አማራ ወገናችን የሁላችንንም ድጋፍ ይፈልጋል። በአንድነት ቆመን በማነነቱ እየተጨፈጨፈ ላለው አማራ ወገናችን አለንህ እንበለው። ይህ በወለጋ የምናየው ሰፊ ጭፍጨፋ ሰብአዊነት ለሚሰማው ሁሉ እረፍት የሚነሳ ነው።
ይህ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ በተለይ አማራዎች ለሆንን ሁሉ በእያንዳንዳችን ላይ ሊፈጽም የሚችል በመሆኑ እሚያም ሰቆቃ ውስጥ አስገብቶናል። የመፍትሄው አካል ለመሆን የምንችለው በተግባራዊ እንቅስቃሴ ከጭፍጨፋ ለተረፉ እናቶችና ህጻናት አለናችሁ እንበላቸው!!!
- የወለጋ አማሮች ማሕበር ከጋሻ አማራ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የድጋፍ ማሰባሰብ ቴሌቶን
Organiser
Welega Amharas
Organiser
Collierville, TN
Gasha Amhara
Beneficiary