Main fundraiser photo

Help with Kidney Failure Treatment for Tigist

Donation protected
*ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ *
ወ/ሮ ትእግስት አየለ ዳሌ በገጠማት የኩላሊት ህመም በተመለከተ ስለ እርሷ አጭር የህወት ታሪክ ።
ወ/ሮ ትእግስት አየለ ዳሌ ከአባቷ ከአቶ አየለ ዳሌ እና ከእናቷ ወ/ሮ ዘርፌ ዳፈ በባሌ ዞን ሲናና 3ኛ እርሻ ልማት የመንግስት እርሻ ልማት ጣቢያ በ1992ዓ/ም ተወልዳ እድሜዋ ለትምህርት ሲደርስ ከመዋለ ህፃናት ጀምሮ እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርቷን አጠናቃ ለከፍተኛ ትመህርት የሚያበቃ ውጤት በማምጣቷ በባሌ ሮቤ መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ የትህምርት ዘርፍ ጥሩ ነጥብ በማምጣት በ2013 ዓ/ም ተመርቃ አጠናቀቀች።
ከዚህ በኋላ በአደረባት የኩላሊት ህመም ምክንያት ህክምና ስትከታተል ቆይታ በአሁኑ ሰዓት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለባት በህክምና ባለሙያዎች ተወስኗል።

ለህምናዉ ከ2,000,000:00 ብር (ከሁለት ሚሊዮን ብር) ያላነሰ ወጪ እነደሚየስፈልግ በህክምና አማካሪዎች የተነገራት ሲሆን ቤተሰቦቿ አቅመ ደካማ በመሆናቸው በዚህ አስጨናቂ ሰዓት የወገኖቿን እርዳታ በመጠባበቅና የፈጣሪን ቸርነት በመማጸን ላይ ትገኛለች።
ወ/ሮ ትእግስት የ 2 ህፃናት ልጆች እናት ስትሆን በእናታቸው ህመም የተነሳ በጨቅላ እድሜያቸው ለማችሉት ፈተና የተዳረጉ ሲሆን "50 ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ 50 ሰው ጌጡ" ነው እና ለወገን ደራሽ ወገን ነው እደተባለው የእርዳታ እጆቻችሁን እንድዘረጉላት እና የእናታቸውን ህይወት እድትታደጉላቸው በህፃናት ልጆቿ እና በፈጣሪ ስም ቤተሰቦቿ ይማፀናሉ።

A short biography of Tigist Ayele Dale about her kidney disease. Tigist Ayele Dale was born in 1992 to her father Ayele Dale and mother, Zerfe Dafe, at the Zone Sinana 3rd Agricultural Development Station in the Bale Zone. She graduated from the University in 2013 with an exceptional score in the field of Agricultural Economics. After undergoing treatment for her kidney disease, medical experts decided that she should have both her kidneys transplanted. However, doctors told her that she would need at least USD 38,461 for her illness and that she was waiting for help in this time of need from her family and begging for God's help. Ms.Tigist is the mother of 2 children who were tested at an early age due to their mother's illness. "In the name of the Creator and her family, we beg you to extend a helping hand to help save their mother's life.

Surely God is my help; the Lord is the one who sustains me (Psalm 54:4).
Donate

Donations 

  • Debela Tadele
    • $50
    • 3 yrs
  • Fikru Tadesse
    • $50
    • 3 yrs
  • Azeb Alemu
    • $20
    • 3 yrs
  • Tare Tokkicha
    • $50
    • 3 yrs
  • Hana Mariam
    • $100
    • 3 yrs
Donate

Organizer

Tilahun Oda
Organizer
Seattle, WA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee