Wondwossen Chernet
Donation protected
Hello, my name is Geleela Wondwossen Chernet, and my brother Reuben Wondwossen Chernet and I are fundraising for our late father, Wondwossen Abebe Chernet.
Our father went to be with the Lord on November 30th, 2023.
The effects of our father's passing have affected us in more ways than we can imagine. We are navigating this situation as best as we can, with the help and strength of our Lord and Savior Jesus Christ. My brother and I are raising funds in relation to funeral and memorial services, medical costs, and the other many expenses related to his passing.
Please keep us in your prayers,
God Bless you all, thank you.
Reuben and Geleela Wondwossen Chernet
የእኔ የገሊላ ወንድወስን ቸርነትና የወንድሜ ሮቤል ወንድወስን ቸርነት ሰላምታ ይድረሳችሁ፡፡
የአባታችን ኅልፈተ ሕይወት ከምንገምተው በላይ ጎድቶናል። ይህንን ኀዘን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እርዳታና አበራታችነት የምንችለውን ያህል እየተጓዝን ነው። እኔና ወንድሜ ለበርካታ ከአባታችን ሞት ጋር ለተያያዙ ወጪዎች ፟- የሕክምና፣ የቀብር፣ የመታሰቢያ፣ ወዘተ - የምንሸፍንበት ገንዘብ እያሰባሰብን ነው። እባካችሁ አቅማችሁ በፈቀደ እርዱን፡፡
እኔና ውንድሜን ቤተሰባችንን ጭምር በጸሎታችሁ አስቡን፡፡
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አናመሰግናለን።
ሮቤልና እና ገሊላ ወንድወሰን ቸርነት
ኦስተን፣ ቴክሳስ
ኅዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም.
Organizer
Geleela Chernet
Organizer
Pflugerville, TX