የእርዳታ ጥሪ ለወሎ! Help War Victims Of Wollo People!!
የሰብዓዊ እርዳታ ጥሪ ለወሎ ህዝብ!!
-----------------------------
ማንም እንደሚያውቀው የአማራ ህዝብ በአሸባሪው በትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት መሪነት በትግሬዎች ወረራ እየተፈጸመበትና እየተጠቃ ይገኛል። በተለይም ደግሞ ደጉ የወሎ ህዝብ ለወራት ያክል ፍዳውን እየበላ ይገኛል። ወረራው ብዙዎችን ለሞት ለስደት እና ለረሀብ አጋልጧቸዋል:: በወሎ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመመከት በሚደረገው እንቅስቃሴ በርካታ ህጻናት አባት አልባ ሆነዋል፤በርካታ እናቶች የትዳር አጋራቸውን አጥተዋል። ስለሆነም የአማራ ተወላጆችና መላው ኢትዮጵያዊያን በጦርነቱ ምክንያት ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ህፃናት እና የትዳር አጋሮቻቸውን ያጡ ሴቶችንና እናቶችን የመርዳት ሞራላዊና ወገናዊ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ ይህ ወሳኝ ህዝባዊ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። ሁላችንም የድርሻችንን በማበርከት ታሪካዊ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!
Call to Humanitarian Action for the People of Wollo!!
As we all know, the people of Amhara are being invaded and attacked by the terrorists led by the Tigray Liberation Front. The people of Wollo have been suffering for months as TPLF made them primary victims. The invasion exposed many to death and others to persecution, and starvation. Several children have been left fatherless, and many mothers have lost their loved ones in the wake of this widespread violence. In view of this, it is the moral and natural responsibility of the Amhara people and all other Ethiopians to respond to this humanitarian call by contributing in the GoFundMe we have created to help the orphan children and the mothers who have lost their spouses in the war. Let us all heed the matter and fulfill our responsibility!!